ኢዮብ 14:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ሰው ከሞተ በኋላ ዳግመኛ በሕይወት ሊኖር ይችላል?+ እፎይታ የማገኝበት ጊዜ እስኪደርስ ድረስ፣የግዳጅ አገልግሎት በምፈጽምበት ዘመን ሁሉ በትዕግሥት እጠብቃለሁ።+ መዝሙር 115:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ሙታንም ሆኑ ወደ ዝምታው ዓለም* የሚወርዱ ሁሉ፣+ያህን አያወድሱም።+ ኢሳይያስ 38:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 መቃብር* ከፍ ከፍ ሊያደርግህ አይችልምና፤+ሞትም ሊያወድስህ አይችልም።+ ወደ ጉድጓድ የሚወርዱ በታማኝነትህ ተስፋ ሊያደርጉ አይችሉም።+
14 ሰው ከሞተ በኋላ ዳግመኛ በሕይወት ሊኖር ይችላል?+ እፎይታ የማገኝበት ጊዜ እስኪደርስ ድረስ፣የግዳጅ አገልግሎት በምፈጽምበት ዘመን ሁሉ በትዕግሥት እጠብቃለሁ።+