-
መዝሙር 116:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ነፍሴ* ዳግመኛ እረፍት ታግኝ፤
ይሖዋ ደግነት አሳይቶኛልና።
-
-
መዝሙር 119:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 በሕይወት መኖርና ቃልህን መጠበቅ እችል ዘንድ፣
ለአገልጋይህ ደግነት አሳይ።+
-