ኢዮብ 30:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 በሕይወት ያለ ሁሉ ወደሚሰበሰብበት ቤት፣ወደ ሞት እንደምታወርደኝ አውቃለሁና። መዝሙር 49:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 አንዳቸውም ቢሆኑ ሌላውን ሰው መዋጀት፣ወይም ለእሱ ቤዛ የሚሆን ነገር ለአምላክ መክፈል ጨርሶ አይችሉም፤+ መዝሙር 49:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ለዘላለም እንዲኖርና ወደ ጉድጓድ* እንዳይወርድ ቤዛ ሊከፍሉ አይችሉም።+
7 አንዳቸውም ቢሆኑ ሌላውን ሰው መዋጀት፣ወይም ለእሱ ቤዛ የሚሆን ነገር ለአምላክ መክፈል ጨርሶ አይችሉም፤+ መዝሙር 49:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ለዘላለም እንዲኖርና ወደ ጉድጓድ* እንዳይወርድ ቤዛ ሊከፍሉ አይችሉም።+