መዝሙር 41:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 የእስራኤል አምላክ ይሖዋከዘላለም እስከ ዘላለም ይወደስ።+ አሜን፣ አሜን። መዝሙር 72:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 እሱ ብቻ አስደናቂ ነገሮችን የሚያደርገው፣+የእስራኤል አምላክ ይሖዋ ይወደስ።+