የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 33:15, 16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 ዘወትር በጽድቅ የሚመላለስ፣+

      ቅን+ የሆነውን ነገር የሚናገር፣

      በማታለልና በማጭበርበር የሚገኝን ጥቅም የሚጠላ፣

      ጉቦ ከመቀበል እጁን የሚሰበስብ፣+

      ደም ለማፍሰስ የሚጠነሰስን ሴራ ላለመስማት ጆሮውን የሚደፍን

      እንዲሁም ክፉ የሆነውን ላለማየት ዓይኑን የሚጨፍን ሰው፣

      16 በከፍታ ቦታዎች ይኖራል፤

      ዓለታማ ምሽጎች አስተማማኝ መጠጊያው ይሆናሉ፤

      ምግቡም ይቀርብለታል፤

      የውኃ አቅርቦትም ፈጽሞ አይቋረጥበትም።”+

  • የሐዋርያት ሥራ 10:34, 35
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 34 በዚህ ጊዜ ጴጥሮስ እንዲህ ሲል መናገር ጀመረ፦ “እነሆ፣ አምላክ እንደማያዳላ በእርግጥ አስተዋልኩ፤+ 35 ከዚህ ይልቅ ከየትኛውም ብሔር ቢሆን እሱን የሚፈራና ትክክል የሆነውን ነገር የሚያደርግ ሰው በእሱ ዘንድ ተቀባይነት አለው።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ