ኤርምያስ 17:7, 8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 በይሖዋ የሚታመን፣መመኪያውም ይሖዋ የሆነ ሰው* የተባረከ ነው።+ 8 በውኃዎች አጠገብ እንደተተከለ፣ሥሮቹን ወደ ጅረት እንደሚሰድ ዛፍ ይሆናል። ሙቀት ሲመጣ አያስተውልም፤ከዚህ ይልቅ ቅጠሉ ሁልጊዜ ይለመልማል።+ ድርቅ በሚከሰትበት ዓመትም ምንም አይጨነቅም፤ፍሬ ማፍራቱንም አያቋርጥም።
7 በይሖዋ የሚታመን፣መመኪያውም ይሖዋ የሆነ ሰው* የተባረከ ነው።+ 8 በውኃዎች አጠገብ እንደተተከለ፣ሥሮቹን ወደ ጅረት እንደሚሰድ ዛፍ ይሆናል። ሙቀት ሲመጣ አያስተውልም፤ከዚህ ይልቅ ቅጠሉ ሁልጊዜ ይለመልማል።+ ድርቅ በሚከሰትበት ዓመትም ምንም አይጨነቅም፤ፍሬ ማፍራቱንም አያቋርጥም።