ምሳሌ 14:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ባልንጀራውን የሚንቅ ኃጢአት ይሆንበታል፤ለችግረኞች የሚራራ ግን ደስተኛ ነው።+ ሮም 12:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ለማንም በክፉ ፋንታ ክፉ አትመልሱ።+ በሰው ሁሉ ፊት መልካም የሆነውን ነገር ለማድረግ ጥረት አድርጉ።