መዝሙር 100:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ይሖዋ፣ አምላክ መሆኑን እወቁ።*+ የሠራን እሱ ነው፤ እኛም የእሱ ንብረት ነን።*+ እኛ ሕዝቡና የማሰማሪያው በጎች ነን።+ ማቴዎስ 4:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 በዚህ ጊዜ ኢየሱስ “አንተ ሰይጣን፣ ከፊቴ ራቅ! ‘ይሖዋ* አምላክህን ብቻ አምልክ፤+ ለእሱም ብቻ ቅዱስ አገልግሎት አቅርብ’+ ተብሎ ተጽፏልና” አለው። ራእይ 14:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 እሱም በታላቅ ድምፅ “አምላክን ፍሩ፤ ክብርም ስጡት፤ ምክንያቱም የሚፈርድበት ሰዓት ደርሷል፤+ በመሆኑም ሰማይን፣ ምድርን፣ ባሕርንና የውኃ ምንጮችን የሠራውን+ አምልኩ” አለ።
7 እሱም በታላቅ ድምፅ “አምላክን ፍሩ፤ ክብርም ስጡት፤ ምክንያቱም የሚፈርድበት ሰዓት ደርሷል፤+ በመሆኑም ሰማይን፣ ምድርን፣ ባሕርንና የውኃ ምንጮችን የሠራውን+ አምልኩ” አለ።