መዝሙር 99:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 እሱ ፍትሕን የሚወድ ኃያል ንጉሥ ነው።+ አንተ ቅን የሆነውን ነገር በጽኑ መሥርተሃል። ፍትሕንና ጽድቅን ለያዕቆብ አስፍነሃል።+