መዝሙር 37:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ይሖዋ ፍትሕን ይወዳልና፤ታማኝ አገልጋዮቹንም አይተዋቸውም።+ ע [አይን] ምንጊዜም ጥበቃ ያገኛሉ፤+የክፉዎች ዘር ግን ይጠፋል።+ መዝሙር 145:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ይሖዋ የሚወዱትን ሁሉ ይጠብቃል፤+ክፉዎችን ሁሉ ግን ይደመስሳል።+