የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 8:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 የጣቶችህን ሥራ ሰማያትን፣

      አንተ የሠራሃቸውን ጨረቃንና ከዋክብትን ስመለከት፣+

  • ኢሳይያስ 48:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 የገዛ እጄ የምድርን መሠረት ጣለ፤+

      ቀኝ እጄም ሰማያትን ዘረጋ።+

      እነሱን ስጠራቸው በአንድነት ይቆማሉ።

  • ዕብራውያን 1:10-12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 ደግሞም እንዲህ ይላል፦ “ጌታ ሆይ፣ አንተ በመጀመሪያ የምድርን መሠረት ጣልክ፤ ሰማያትም የእጆችህ ሥራ ናቸው። 11 እነሱ ይጠፋሉ፤ አንተ ግን ትኖራለህ፤ ሁሉም እንደ ልብስ ያረጃሉ፤ 12 እንደ ካባ፣ እንደ ልብስም ትጠቀልላቸዋለህ፤ ደግሞም እንደ ልብስ ትለውጣቸዋለህ። አንተ ግን ያው ነህ፤ ዘመንህም ፍጻሜ የለውም።”+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ