መዝሙር 77:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 በሥራዎችህም ሁሉ ላይ አሰላስላለሁ፤ያከናወንካቸውንም ነገሮች አውጠነጥናለሁ።+ መዝሙር 119:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 አስደናቂ በሆኑት ሥራዎችህ ላይ አሰላስል ዘንድ፣*+የመመሪያዎችህን ትርጉም እንዳስተውል አድርገኝ።