ኢሳይያስ 49:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 በደል የሚፈጽሙብሽን የገዛ ሥጋቸውን እንዲበሉ አደርጋቸዋለሁ፤ልክ እንደ ጣፋጭ ወይን ጠጅ የገዛ ደማቸውን ጠጥተው ይሰክራሉ። ሰውም* ሁሉ እኔ ይሖዋአዳኝሽና+ የምቤዥሽ፣+የያዕቆብም ኃያል አምላክ እንደሆንኩ ያውቃል።”+
26 በደል የሚፈጽሙብሽን የገዛ ሥጋቸውን እንዲበሉ አደርጋቸዋለሁ፤ልክ እንደ ጣፋጭ ወይን ጠጅ የገዛ ደማቸውን ጠጥተው ይሰክራሉ። ሰውም* ሁሉ እኔ ይሖዋአዳኝሽና+ የምቤዥሽ፣+የያዕቆብም ኃያል አምላክ እንደሆንኩ ያውቃል።”+