ዘኁልቁ 11:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ከዚያም ነፋስ ከይሖዋ ዘንድ ወጥቶ ድርጭቶችን ከባሕሩ እየነዳ በማምጣት በሰፈሩ ዙሪያ በተናቸው፤+ ድርጭቶቹም የአንድ ቀን መንገድ ያህል በአንድ በኩል፣ የአንድ ቀን መንገድ ያህል ደግሞ በሌላ በኩል በሰፈሩ ዙሪያ ሁሉ ተበትነው ነበር፤ መሬት ላይም ሁለት ክንድ* ከፍታ ያህል ተቆልለው ነበር። ዘኁልቁ 11:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 ሆኖም ሥጋውን ገና ሳያኝኩት፣ በጥርሳቸው መካከል እያለ የይሖዋ ቁጣ በሕዝቡ ላይ ነደደ፤ ይሖዋም ሕዝቡን ክፉኛ ፈጀ።+ መዝሙር 78:29-31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 እነሱም በሉ፤ ከልክ በላይም ጠገቡ፤የተመኙትን ነገር ሰጣቸው።+ 30 ሆኖም ምኞታቸውን ሙሉ በሙሉ ከማርካታቸው በፊት፣ምግባቸው ገና በአፋቸው ውስጥ እያለ31 የአምላክ ቁጣ በእነሱ ላይ ነደደ።+ ኃያላን ሰዎቻቸውን ገደለ፤+የእስራኤልን ወጣቶች ጣለ።
31 ከዚያም ነፋስ ከይሖዋ ዘንድ ወጥቶ ድርጭቶችን ከባሕሩ እየነዳ በማምጣት በሰፈሩ ዙሪያ በተናቸው፤+ ድርጭቶቹም የአንድ ቀን መንገድ ያህል በአንድ በኩል፣ የአንድ ቀን መንገድ ያህል ደግሞ በሌላ በኩል በሰፈሩ ዙሪያ ሁሉ ተበትነው ነበር፤ መሬት ላይም ሁለት ክንድ* ከፍታ ያህል ተቆልለው ነበር።
29 እነሱም በሉ፤ ከልክ በላይም ጠገቡ፤የተመኙትን ነገር ሰጣቸው።+ 30 ሆኖም ምኞታቸውን ሙሉ በሙሉ ከማርካታቸው በፊት፣ምግባቸው ገና በአፋቸው ውስጥ እያለ31 የአምላክ ቁጣ በእነሱ ላይ ነደደ።+ ኃያላን ሰዎቻቸውን ገደለ፤+የእስራኤልን ወጣቶች ጣለ።