ኢሳይያስ 1:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 እጆቻችሁን ስትዘረጉዓይኖቼን ከእናንተ እሰውራለሁ።+ ጸሎት ብታበዙም እንኳ+አልሰማችሁም፤+እጆቻችሁ በደም ተሞልተዋል።+ ሚክያስ 3:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በዚያን ጊዜ እርዳታ ለማግኘት ወደ ይሖዋ ይጮኻሉ፤እሱ ግን አይመልስላቸውም። ክፉ ድርጊት በመፈጸማቸው፣+በዚያን ጊዜ ፊቱን ይሰውርባቸዋል።+