መዝሙር 77:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 በሥራዎችህም ሁሉ ላይ አሰላስላለሁ፤ያከናወንካቸውንም ነገሮች አውጠነጥናለሁ።+ መዝሙር 143:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 የጥንቱን ዘመን አስታውሳለሁ፤ባከናወንካቸው ነገሮች ሁሉ ላይ አሰላስላለሁ፤+የእጆችህን ሥራ በታላቅ ጉጉት አውጠነጥናለሁ።*