ዘፀአት 15:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 የታደግካቸውን+ ሕዝቦች በታማኝ ፍቅርህ መራሃቸው፤ በብርታትህም ወደ ቅዱስ መኖሪያህ ትመራቸዋለህ። ሉቃስ 1:68 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 68 “የእስራኤል አምላክ ይሖዋ* ፊቱን ወደ ሕዝቡ ስለመለሰና ሕዝቡን ስላዳነ+ ውዳሴ ይድረሰው።+ ራእይ 7:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 በታላቅም ድምፅ እየጮኹ “መዳን ያገኘነው በዙፋኑ ላይ ከተቀመጠው+ ከአምላካችን እንዲሁም ከበጉ+ ነው” ይሉ ነበር።