መዝሙር 62:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ሰዎች ሆይ፣ ሁልጊዜ በእሱ ታመኑ። ልባችሁን በፊቱ አፍስሱ።+ አምላክ መጠጊያችን ነው።+ (ሴላ) ኢሳይያስ 26:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ሙሉ በሙሉ በአንተ የሚመኩትን* ትጠብቃለህ፤በአንተ ስለሚታመኑ+ዘላቂ ሰላም ትሰጣቸዋለህ።+