መዝሙር 19:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 የይሖዋ መመሪያዎች ትክክል ናቸው፤ ልብን ደስ ያሰኛሉ፤+የይሖዋ ትእዛዝ ንጹሕ ነው፤ ዓይንን ያበራል።+ መዝሙር 19:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ከወርቅ እንዲያውም ብዛት ካለው ምርጥ ወርቅ*የበለጠ የሚወደዱ ናቸው፤+ደግሞም ከማርና ከማር እንጀራ ከሚንጠባጠብ ወለላ ይበልጥ ይጣፍጣሉ።+ መዝሙር 119:72 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 72 አንተ ያወጅከው ሕግ ጠቅሞኛል፤+ለእኔ ከብዙ ወርቅና ብር እጅግ የተሻለ ነው።+