ኤርምያስ 15:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ቃልህ ተገኝቷል፤ እኔም በልቼዋለሁ፤+የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ሆይ፣ በስምህ ተጠርቻለሁና፣ቃልህ ሐሴት፣ ለልቤም ደስታ ሆነልኝ።