ኢዮብ 23:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ከከንፈሩ ትእዛዝ አልራቅኩም። የተናገረውን ቃል ከሚጠበቅብኝ* በላይ ከፍ አድርጌ ተመልክቻለሁ።+ መዝሙር 119:174 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 174 ይሖዋ ሆይ፣ ማዳንህን እናፍቃለሁ፤ሕግህንም እወዳለሁ።+ ሮም 7:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 በውስጤ በአምላክ ሕግ እጅግ ደስ ይለኛል፤+