መዝሙር 119:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 መኳንንትም እንኳ አንድ ላይ ተቀምጠው ስለ እኔ መጥፎ ነገር ሲያወሩ፣አገልጋይህ በሥርዓትህ ላይ ያሰላስላል።* መዝሙር 119:71 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 71 ሥርዓትህን እማር ዘንድበመከራ ውስጥ ማለፌ ጥሩ ሆነልኝ።+