-
መዝሙር 119:101አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
101 ቃልህን እጠብቅ ዘንድ፣
በየትኛውም ክፉ መንገድ ከመሄድ እቆጠባለሁ።+
-
-
ኤፌሶን 5:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ስለዚህ የምትመላለሱት ጥበብ እንደጎደላቸው ሳይሆን እንደ ጥበበኛ ሰዎች መሆኑን ምንጊዜም በጥንቃቄ አስተውሉ፤
-