መዝሙር 19:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 የይሖዋ መመሪያዎች ትክክል ናቸው፤ ልብን ደስ ያሰኛሉ፤+የይሖዋ ትእዛዝ ንጹሕ ነው፤ ዓይንን ያበራል።+ መዝሙር 119:129 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 129 ማሳሰቢያዎችህ ድንቅ ናቸው። ስለዚህ እጠብቃቸዋለሁ።* ኤርምያስ 15:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ቃልህ ተገኝቷል፤ እኔም በልቼዋለሁ፤+የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ሆይ፣ በስምህ ተጠርቻለሁና፣ቃልህ ሐሴት፣ ለልቤም ደስታ ሆነልኝ።