መዝሙር 40:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 አምላኬ ሆይ፣ ፈቃድህን ማድረግ ያስደስተኛል፤*+ሕግህም በልቤ ውስጥ ነው።+ መዝሙር 119:97 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 97 ሕግህን ምንኛ ወደድኩ!+ ቀኑን ሙሉ አሰላስለዋለሁ።*+