መዝሙር 25:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 አምላኬ ሆይ፣ በአንተ እታመናለሁ፤+ለኀፍረት እንድዳረግ አትፍቀድ።+ ጠላቶቼ በደረሰብኝ መከራ አይፈንድቁ።+ ሮም 10:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ቅዱስ መጽሐፉ “በእሱ ላይ እምነት የሚጥል ሁሉ አያፍርም” ይላል።+