መዝሙር 19:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 አገልጋይህንም ከእብሪት ድርጊቶች ጠብቀው፤+እንዲቆጣጠሩኝም አትፍቀድ።+ ያን ጊዜ እንከን የሌለብኝ እሆናለሁ፤+ዓይን ካወጣ ኃጢአትም* ነፃ እሆናለሁ። ሮም 6:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 በመሆኑም ኃጢአት ለሰውነታችሁ ምኞት ተገዢ እንድትሆኑ በማድረግ ሟች በሆነው ሰውነታችሁ ላይ መንገሡን እንዲቀጥል አትፍቀዱ።+