ዘኁልቁ 6:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ይሖዋ ፊቱን ያብራልህ፤+ ሞገሱንም ያሳይህ። መዝሙር 4:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 “መልካም ነገር ማን ያሳየናል?” የሚሉ ብዙዎች አሉ። ይሖዋ ሆይ፣ የፊትህን ብርሃን በላያችን አብራ።+