መዝሙር 95:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 እሱ አምላካችን ነውና፤እኛ ደግሞ በመስኩ የተሰማራን ሕዝቦች፣በእሱ እንክብካቤ* ሥር ያለን በጎች ነን።+ ዛሬ ድምፁን የምትሰሙ ከሆነ፣+ ሉቃስ 15:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 “ከእናንተ መካከል 100 በጎች ያሉት ሰው አንዷ ብትጠፋበት 99ኙን በምድረ በዳ ትቶ የጠፋችውን እስኪያገኝ ድረስ አይፈልግም?+ 1 ጴጥሮስ 2:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 እናንተ እንደባዘኑ በጎች ነበራችሁና፤+ አሁን ግን ወደ ነፍሳችሁ* እረኛና+ ጠባቂ* ተመልሳችኋል።
7 እሱ አምላካችን ነውና፤እኛ ደግሞ በመስኩ የተሰማራን ሕዝቦች፣በእሱ እንክብካቤ* ሥር ያለን በጎች ነን።+ ዛሬ ድምፁን የምትሰሙ ከሆነ፣+ ሉቃስ 15:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 “ከእናንተ መካከል 100 በጎች ያሉት ሰው አንዷ ብትጠፋበት 99ኙን በምድረ በዳ ትቶ የጠፋችውን እስኪያገኝ ድረስ አይፈልግም?+ 1 ጴጥሮስ 2:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 እናንተ እንደባዘኑ በጎች ነበራችሁና፤+ አሁን ግን ወደ ነፍሳችሁ* እረኛና+ ጠባቂ* ተመልሳችኋል።