ኢሳይያስ 49:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 አይራቡም፤ አይጠሙም፤+ሐሩርም ሆነ ፀሐይ አያቃጥላቸውም።+ ምሕረት የሚያደርግላቸው ይመራቸዋልና፤+የውኃ ምንጮች ወዳሉበትም ይወስዳቸዋል።+ ራእይ 7:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ከእንግዲህ ወዲህ አይራቡም እንዲሁም አይጠሙም፤ ፀሐይ አይመታቸውም፤ ሐሩሩም አያቃጥላቸውም፤+