መዝሙር 127:4, 5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 አንድ ሰው በወጣትነቱ የወለዳቸው ወንዶች ልጆች፣በኃያል ሰው እጅ እንዳሉ ፍላጻዎች ናቸው።+ 5 ኮሮጆውን በእነዚህ የሞላ ሰው ደስተኛ ነው።+ እነሱ ፈጽሞ አያፍሩም፤በከተማዋ በር ከጠላቶቻቸው ጋር ይነጋገራሉና።
4 አንድ ሰው በወጣትነቱ የወለዳቸው ወንዶች ልጆች፣በኃያል ሰው እጅ እንዳሉ ፍላጻዎች ናቸው።+ 5 ኮሮጆውን በእነዚህ የሞላ ሰው ደስተኛ ነው።+ እነሱ ፈጽሞ አያፍሩም፤በከተማዋ በር ከጠላቶቻቸው ጋር ይነጋገራሉና።