መዝሙር 96:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ለስሙ የሚገባውን ክብር ለይሖዋ ስጡ፤+ስጦታ ይዛችሁ ወደ ቅጥር ግቢዎቹ ግቡ። መዝሙር 116:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 በይሖዋ ቤት ቅጥር ግቢዎች፣+በኢየሩሳሌም መካከል ስእለቴን አቀርባለሁ። ያህን አወድሱ!*+