መዝሙር 145:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ዓይን ሁሉ አንተን በተስፋ ይመለከታል፤አንተም ምግባቸውን በወቅቱ ትሰጣቸዋለህ።+ መዝሙር 147:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ለእንስሳት እንዲሁም የሚበሉትን ለማግኘት ለሚጮኹ የቁራ ጫጩቶችምግብ ይሰጣል።+