ኢዮብ 10:10, 11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እንደ ወተት አላፈሰስከኝም?እንደ እርጎስ አላረጋኸኝም? 11 ቆዳና ሥጋ አለበስከኝ፤በአጥንትና በጅማት አያይዘህ ሠራኸኝ።+