ምሳሌ 6:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ትእዛዙ መብራት ነውና፤+ሕጉም ብርሃን ነው፤+የተግሣጽ ወቀሳም ወደ ሕይወት ይመራል።+ ያዕቆብ 5:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ከእናንተ መካከል የታመመ ሰው አለ? የጉባኤ ሽማግሌዎችን ወደ እሱ ይጥራ፤+ እነሱም በይሖዋ* ስም ዘይት ቀብተው+ ይጸልዩለት።