2 ሳሙኤል 8:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 የሬሆብ ልጅ የሆነው የጾባህ+ ንጉሥ ሃዳድኤዜር በኤፍራጥስ ወንዝ+ ላይ ያለውን የበላይነት ዳግመኛ ለማረጋገጥ በሄደ ጊዜ ዳዊት ድል አደረገው። መዝሙር 2:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ጠይቀኝ፤ ብሔራትን ርስትህ፣የምድርንም ዳርቻዎች ግዛትህ አድርጌ እሰጥሃለሁ።+