መዝሙር 33:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ይሖዋ አምላኩ የሆነ ብሔር፣የራሱ ንብረት አድርጎ የመረጠው ሕዝብ ደስተኛ ነው።+ መዝሙር 37:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ክፉ አድራጊዎች ይጠፋሉና፤+ይሖዋን ተስፋ የሚያደርጉ ግን ምድርን ይወርሳሉ።+ መዝሙር 37:37 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 37 ነቀፋ የሌለበትን* ሰው ልብ በል፤ቀና የሆነውንም ሰው+ በትኩረት ተመልከት፤የዚህ ሰው የወደፊት ሕይወት ሰላማዊ ይሆናልና።+ መዝሙር 146:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 የያዕቆብ አምላክ ረዳቱ የሆነ፣+በአምላኩ በይሖዋ ተስፋ የሚያደርግ ሰው ደስተኛ ነው፤+