ዘሌዋውያን 26:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 በምድሪቱ ሰላም አሰፍናለሁ፤+ እናንተም ማንም ሳያስፈራችሁ ትተኛላችሁ፤+ እኔም አደገኛ አውሬዎች በምድሪቱ እንዳይኖሩ አደርጋለሁ፤ በምድራችሁም የጦርነት ሰይፍ አያልፍም። ኢሳይያስ 60:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 በመዳብ ፋንታ ወርቅ፣በብረት ፋንታ ብር፣በእንጨት ፋንታ መዳብ፣በድንጋዮችም ፋንታ ብረት አመጣለሁ፤ሰላምንም የበላይ ተመልካቾችሽ፣ጽድቅንም አሠሪዎችሽ አድርጌ እሾማለሁ።+
6 በምድሪቱ ሰላም አሰፍናለሁ፤+ እናንተም ማንም ሳያስፈራችሁ ትተኛላችሁ፤+ እኔም አደገኛ አውሬዎች በምድሪቱ እንዳይኖሩ አደርጋለሁ፤ በምድራችሁም የጦርነት ሰይፍ አያልፍም።
17 በመዳብ ፋንታ ወርቅ፣በብረት ፋንታ ብር፣በእንጨት ፋንታ መዳብ፣በድንጋዮችም ፋንታ ብረት አመጣለሁ፤ሰላምንም የበላይ ተመልካቾችሽ፣ጽድቅንም አሠሪዎችሽ አድርጌ እሾማለሁ።+