መዝሙር 103:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ትእዛዛቱን በማክበር ቃሉን የምትፈጽሙ፣*+እናንተ ብርቱዎችና ኃያላን መላእክቱ ሁሉ፣+ ይሖዋን አወድሱ። ሉቃስ 2:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 በድንገት ብዙ የሰማይ ሠራዊት+ ከመልአኩ ጋር ታዩ፤ አምላክንም እያመሰገኑ እንዲህ አሉ፦