ኤርምያስ 32:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ለሺዎች ታማኝ ፍቅር ታሳያለህ፤ ይሁንና የአባቶችን በደል ከእነሱ በኋላ በሚመጡት ልጆቻቸው ላይ* ትመልሳለህ፤+ አንተ እውነተኛ፣ ታላቅና ኃያል አምላክ ነህ፤ ስምህም የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ነው። ይሁዳ 14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ከአዳም ጀምሮ ሰባተኛ ትውልድ የሆነው ሄኖክ+ ስለ እነዚህ ሰዎች እንዲህ ሲል ተንብዮአል፦ “እነሆ! ይሖዋ* ከአእላፋት* ቅዱሳን መላእክቱ ጋር መጥቷል፤+
18 ለሺዎች ታማኝ ፍቅር ታሳያለህ፤ ይሁንና የአባቶችን በደል ከእነሱ በኋላ በሚመጡት ልጆቻቸው ላይ* ትመልሳለህ፤+ አንተ እውነተኛ፣ ታላቅና ኃያል አምላክ ነህ፤ ስምህም የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ነው።