መዝሙር 2:10, 11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እንግዲህ እናንተ ነገሥታት አስተውሉ፤እናንተ የምድር ፈራጆች እርማት ተቀበሉ።* 11 ይሖዋን በፍርሃት አገልግሉ፤ለእሱ በመንቀጥቀጥም ሐሴት አድርጉ።