የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 8:3, 4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 የጣቶችህን ሥራ ሰማያትን፣

      አንተ የሠራሃቸውን ጨረቃንና ከዋክብትን ስመለከት፣+

       4 ታስበው ዘንድ ሟች ሰው ምንድን ነው?

      ትንከባከበውስ ዘንድ የሰው ልጅ ምንድን ነው?+

  • ኢሳይያስ 40:22
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 22 እሱ ክብ* ከሆነችው ምድር በላይ ይኖራል፤+

      በእሷም ላይ የሚኖሩት እንደ ፌንጣ ናቸው።

      እሱ ሰማያትን እንደ ስስ ጨርቅ ይዘረጋል፤

      እንደ መኖሪያ ድንኳንም ይወጥራቸዋል።+

  • ሮም 1:20
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 20 የማይታዩት ባሕርያቱ ይኸውም ዘላለማዊ ኃይሉና+ አምላክነቱ+ ዓለም ከተፈጠረበት ጊዜ አንስቶ በግልጽ ይታያሉ፤+ ምክንያቱም ባሕርያቱን ከተሠሩት ነገሮች ማስተዋል ይቻላል፤ ስለሆነም የሚያመካኙበት ነገር የላቸውም።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ