-
መዝሙር 92:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
92 ለይሖዋ ምስጋና ማቅረብ ጥሩ ነው፤+
ልዑሉ አምላክ ሆይ፣ ለስምህም የውዳሴ መዝሙር መዘመር መልካም ነው፤
-
መዝሙር 92:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 አሥር አውታር ባለው መሣሪያና በክራር፣
ደስ በሚል የበገና ድምፅ+ ታጅቦ ማሳወቅ ጥሩ ነው።
-
-
መዝሙር 144:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 አምላክ ሆይ፣ አዲስ መዝሙር እዘምርልሃለሁ።+
አሥር አውታር ባለው መሣሪያ የታጀበ የውዳሴ መዝሙር እዘምርልሃለሁ፤
-
-
-