መዝሙር 150:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 150 ያህን አወድሱ!*+ አምላክን በተቀደሰ ስፍራው አወድሱት።+ ብርታቱን በሚያሳየው ጠፈር* አወድሱት።+ ራእይ 4:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 “ይሖዋ* አምላካችን፣ ሁሉንም ነገሮች ስለፈጠርክ+ እንዲሁም ወደ ሕልውና የመጡትም ሆነ የተፈጠሩት በአንተ ፈቃድ ስለሆነ ግርማ፣+ ክብርና+ ኃይል+ ልትቀበል ይገባሃል።”
11 “ይሖዋ* አምላካችን፣ ሁሉንም ነገሮች ስለፈጠርክ+ እንዲሁም ወደ ሕልውና የመጡትም ሆነ የተፈጠሩት በአንተ ፈቃድ ስለሆነ ግርማ፣+ ክብርና+ ኃይል+ ልትቀበል ይገባሃል።”