መዝሙር 119:137 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 137 ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ጻድቅ ነህ፤+ፍርዶችህም ትክክል ናቸው።+ መዝሙር 119:160 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 160 የቃልህ ፍሬ ነገር እውነት ነው፤+በጽድቅ ላይ የተመሠረተው ፍርድህ ሁሉ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል። ራእይ 16:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 መሠዊያውም “አዎ፣ ሁሉን ቻይ የሆንከው ይሖዋ* አምላክ ሆይ፣+ ፍርድህ ሁሉ እውነትና ጽድቅ ነው”+ ሲል ሰማሁ።