መዝሙር 2:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ጠይቀኝ፤ ብሔራትን ርስትህ፣የምድርንም ዳርቻዎች ግዛትህ አድርጌ እሰጥሃለሁ።+ መዝሙር 20:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 የልብህን ፍላጎት ያሟላልህ፤+ዕቅድህንም* ሁሉ ያሳካልህ።