መዝሙር 34:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 አጥንቶቹን ሁሉ ይጠብቃል፤አንዳቸውም ቢሆኑ አልተሰበሩም።+ ዮሐንስ 19:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 ይህም የሆነው “ከእሱ አንድ አጥንት እንኳ አይሰበርም”+ የሚለው የቅዱስ መጽሐፉ ቃል እንዲፈጸም ነው።