መዝሙር 19:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የይሖዋ ሕግ ፍጹም ነው፤+ ኃይልን ያድሳል።*+ የይሖዋ ማሳሰቢያ አስተማማኝ ነው፤+ ተሞክሮ የሌለውን ጥበበኛ ያደርጋል።+ መዝሙር 51:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 የአንተ ማዳን የሚያስገኘውን ደስታ መልስልኝ፤+አንተን የመታዘዝ ፍላጎት በውስጤ እንዲቀሰቀስ አድርግ።*