መዝሙር 141:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ ሆይ፣ ዓይኖቼ ግን ወደ አንተ ይመለከታሉ።+ አንተን መጠጊያዬ አድርጌአለሁ። ሕይወቴን አትውሰድ።*