ኤርምያስ 15:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ፈንጠዝያ ከሚወዱ ሰዎች ጋር አልተቀመጥኩም፤ ከእነሱም ጋር ሐሴት አላደረግኩም።+ እጅህ በእኔ ላይ ስለሆነ ብቻዬን እቀመጣለሁ፤በቁጣ* ሞልተኸኛልና።+